In Stock

የታፋኙ ማስታወሻ

$18

ከጥቂት ሰአታት በረራ በኋላ ከዱባይ የተነሳው አውሮኘላን ሰነአ አሰም አቀፍ አየር ማረፊያ ደረሰ። ሁሉም ተሳፋሪ ወረደ፡፡ ጥቂቱ ተሳፋሪ አዛው ሰነአ ቀሪ ነው፡:……. አኔም አንደሌሎች ተሳፋሪዎች በዚህ አውቶቡስ ላይ ተጫንኩ-: አውቶቡሱ ብዙ ርቀት አልፄደም። ከአንድ ህንጻ ፊት ቆመ: ተሳፋሪዎችን ተከትዬ እኔም ከአውቶቡሱ ወረድኩ: አነሉን ተከትዬ ወደ ህንጻው ተጓዝኩ: ለመጀመሪያ ጊዜ ክዚህ ጉዞ ጋር የተያያዘው ስጋቴ እውን ሊሆን እንደሚችል ፍንጭ አየሁ።

Categories: ,

Description

ሰውየው ሰማያዊ ኮትና ሱሪ ሙሉ ልብስ ለብሷል። ጉንጩኔፅን በጫት ጠጥሯል፡፡ በመንገደኞች መሃል እያለፈ በቀጥታ ወደ አኔ መጣ: ልክ እንደሚያውቀኝ ሰጡ ሰላምታ ሰጠኝ፡፡ ትክሻዬን ይዞ ጉንጩ ላይ ሳመኝ፡፡ ሌላ ምንም አላደረገም የጣሊያን የማፍያ/የወንበዴ አለቆች የሚገድሉትን ሰው ጉንጩን ስመው ይሸኙታል።፡ ይሁዳም ክርስቶስን በሰላሳ ሽልንግ ሸጦ፤ ለክርስቶስ አሳዳጆች የጠቁማቸው ጉንጩ ላይ ስሞት ነበር። ፃጥያቴ ብዙ መሆነን ሰለማውት በአአምርዬ በተከሰተው የይሀዳና የክርስቶስ ታሪክ ፈገግ አልኩ።፡ በምንም ነገር ላይ ስለራሱ ሳያላግጥ የማያልፍ ህሊና ያለኝ ሰው ነኝ ይኽው ህሊናዬ “ብሰሸ ብለሸ እራስሸን- ከክርስቶስ ለማመሳሰል ቃጣ በማለት ተሳሰቀብኝ፡፡ ለእዚህ ነበር ፈገን ያልኩት፡፡ ያች ፈገግታ ለሰኮንድ የመቆየት እድል አልነበራትም ፈገግታውን በጫረው አእምሮዬ ውስጥ የሚጮኸው የአደጋ ደወል ብቻ ሆነ፡፡ በማሳውቀው የመዛዊ- ጉንጩ ሳይ መሳሜ ሌላ ትርጉም የለውም፡፡ ለከፍተኛ አደጋ እንደተጋለጥኩ ገባኝ፡፡

Reviews

There are no reviews yet.

Be the first to review “የታፋኙ ማስታወሻ”