Showing 1–12 of 20 results
-
-
-
መደመር
$19Add to cart“Medemer” is a book of extraordinary complexity and simplicity. It could be likened to an onion. It has different layers. In one layer, it is a philosophy as the author characterizes it. But in different layers, “medemer” could be understood as a vision, a theory, a road map, a paradigm shift, a mindset, a (meta)concept, an outlook, a call to action and an appeal to common sense. (Prof.Alemayehu G.Mariam)
-
-
-
-
-
-
አንድሮሜዳ
$17Add to cartሁለቱም የዚህ መፅሀፍ አዘጋጆች ዶክተር ሮዳስ ታደሰ እና ዶክተር ጌትነት ፈለቀ በሙያቸው ፤ በእውቀታቸው አንቱ የተባሉ በመሆናቸውና ረጅም ጊዜ ወስደው የሰሩት ድንቅ ስራ በመሆኑ የዚህ መፅሀፍ አንባቢያን በታሪክ ወደኋላ በመመለስ ያባቶቻችንን የታላቅነት ደረጃ ማየት እንዲችሉና አለም በጊዜያችን የደረሰበትን የስነ ፈለክ ሳይንስን በትክክል እንዲያውቁ ያደርጋቸዋል።
ጌታቸው መኮንን መንግስቴ (ዶ/ር)
-
-
ከዕለታት ….ግማሽ ቀን
$15Add to cartአሌክስ አብርሃም በከዚህ ቀደም መጽሃፎቹ አሳምሬ አውቀዋላሁ። እንሆ ደግሞ አሁን ማለፊያ የብዕሩ የሕይወትን ማጀትና አደባባይ እንዳሻው ዕያሰሰ የሚያሳይበትን ትነቦ የማይጠገብ ዓይነተኛ የጽሁፍ በረከቶቹን ጀባ ብሎናል።
-
ዙቤይዳ
$14Add to cart“አገር ማለት ሰው ነው እያሉ በትውልድህ እንቅልፍ ላይ ብርድ ልብስ ይደርባሉ። አገር ማለት አፈር ነው። ሰውም ማለት አፈር ማለት ነው። ኢትዮጵያ ከተፈጠረች ጀምሮ የሞቱት ሰዎቻችን ስጋና አጥንት አፈር ሆኖ ይሄው” አሉና መሬቱን ብጎራዴው ጫፍ ጫር አደረጉት።
